የኮሚሽነር ጄኔራል መልዕክት
የተከበራችሁ ውድ የሀገራችን ህዝቦች፣ የተከበራችሁ መላው የሃገራችን ፖሊስ አመራር እና አባላት እንዲሁም አጋር የፀጥታ አካላት በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ በፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የለውጥ ሂደት ላይ ትገኛለች።
ዝርዝር መልዕክትአዳዲስ ዜናዎች!
-
የደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ የፀረ ሙስና እና የሲቪል መብቶች ኮሚሽን ምክትል ሊቀ መንበር ክቡር ቹንግ ሱንግ የን የተመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን የለውጥ ስራዎች ጎበኘ( Federal News)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢፌፖሚ) የደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ የፀረ ሙስና እና የሲቪል መብቶች ኮሚሽን ምክትል ሊቀ መንበር በሆኑት ክቡር ቹንግ ሱንግ የን የተመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት ተገኝተው የተከናወኑ የለውጥ ስራዎችን ጎብኝተዋል።
-
የፖሊስ ሠራዊቱ ከወንጀል መከላከሉ ጎን ለጎን ልማታዊ ሥራዎች ላይ መሳተፉን ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለፀ( Federal News)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢፌፖሚ) የፖሊስ ሠራዊቱ ከወንጀል መከላከሉ ጎን ለጎን ልማታዊ ሥራዎች ላይ መሳተፉን ሊቀጥል እንደሚገባ ተገልጿል።
-
የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የዕቅድና በጀት መምሪያ አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት በሚል መርህ ሃሳብ ላይ ስልጠና መስጠት ጀመረ( Federal News)
አዲስ አበባ ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢፌፖሚ) የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የዕቅድና በጀት መምሪያ አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት በሚል መርህ ሃሳብ ላይ ለዕቅድ እና በጀት ባለሙያዎች ስልጠና መስጠት ጀመረ።
-
ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተለያዩ ትብብርና ድጋፎችን የሚያደርግ የዱባይ ፖሊስ ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያ ገባ( Federal News)
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ) ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተለያዩ ትብብርና ድጋፎችን የሚያደርግ የዱባይ ፖሊስ ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያ ገብቷል።
-
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት በጡረታ በክብር የተሰናበቱ የህክምና ባለሙያዎች እና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ አካሄደ( Federal News)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ) ከጤና አገልግሎት በጡረታ በክብር የተሰናበቱ የህክምና ባለሙያዎች እና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋናው መስሪያ ቤት አካሂደዋል።
-
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ባለ 200 KV AC ጀነሬተር ለጀግኖች ማዕከል በስጦታ አበረከተ( Federal News)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ ሚ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ባለ 200 KV AC ጀነሬተር ለጀግኖች ማዕከል በስጦታ አበርክቷል።
የሚሰጡ አገልግሎቶች
የሚሰጡ አስተዳደራዊ አገልግሎቶች
- ጥቆማና አቤቱታ መቀበልና የአቅራቢዎችን ቃል መቀበል
- የህዝብ ክንፍ መድረክ በማዘጋጀት የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ማረጋገጥና የተቋሙን አፈጻጸም እንዲገመግሙ ማድረግ
በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የማህበረሰብ አገልግሎት (Community Service) ስራዎችን ማከናወን፣
- ስለወንጀል መከላከልና ምርመራ ሀገር አቀፍ ፖሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎችንና አንድ ወጥ የሆኑ የአሠራር ደረጃዎችን ማዘጋጀት
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ለሰራዊቱና ለህግ ታራሚዎች መስጠት፤
- የተኝቶ ህክምና አገልግሎት መስጠት
በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የሚሰጡ አገልግሎቶች
በክስ መቀበል አገልግሎት
- የወንጀል ጥቆማዎችንና አቤቱታዎችን መቀበል፣
- የቀረበው አቤቱታ ጥቆማ ወንጀል መሆን አለመሆኑን እና በፌደራል የማጣራት ስልጣን ስር የሚወድቅ መሆን አለመሆኑን መወሰን፣