የትምህርት እና አቅም ግንባታ አገልግሎት


በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጡ አገልግሎቶች

  1. የማህበረሰብ አገልግሎት (Community Service) ስራዎችን ማከናወን፣
  2. ስለወንጀል መከላከልና ምርመራ ሀገር አቀፍ ፖሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎችንና አንድ ወጥ የሆኑ የአሠራር ደረጃዎችን ማዘጋጀት፤
  3. በፖሊስ ምልመላና ቅጥር፣ በትምህርትና ሥልጠና፣ በማዕረግ አሰጣጥ፣ በደንብ ልብስ አለባበስ በትጥቅና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ሀገር አቀፍ ደረጃዎችን ማውጣት፤
  4. ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች ትኩረት በመስጠት ለክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች የትምህርት፣ የሙያ ስልጠና፣ የምርምር፣ የቴክኒክና የምክር ድጋፍ ማድረግ፤
  5. በፖሊሳዊና የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ለተለያዩ መንግስታዊና የግል ድርጅቶች ሙያዊ የምክር አገልግሎት መስጠት
  6. ስልጠና ለሚሹ ተቋማት ስልጠናን ይሰጣል
  7. ከመደበኛ ዲፕሎማ እስከ ማስተርስ ድረስ ፖሊሳዊ እና ፖሊስ ነክ ትምህርቶችን መስጠት
  8. የጤና ትምህርት  


ተጨማሪ አገልግሎቶች