የጤና አገልግሎት
![](http://federalpolice.gov.et/storage/Images/Content_Images/445011125_915772490561349_181681175935582980_n_1716965385.png)
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ለሰራዊቱና ለህግ ታራሚዎች መስጠት፤
- የተኝቶ ህክምና አገልግሎት መስጠት
- የተፋጠነ የድንገተኛ ህክምና አገልገሎት መስጠት
- የፌደራል ፖሊስ ካምፖችን ቅኝት ፍተሻ ማድረግ
- ተከታታይ የጤና ትምህርት
- የጤንነት ምርመራ
- የማህበረሰቡ የህክምና አገልግሎት (የግል ህክምና)
- የህክምና አገልግሎት
- የዲያግኖስ እና ቴራፒ አገልግሎት
- የላብራቶሪ ምርመራ