የወንጀል ምርመራ አገልግሎት
በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የሚሰጡ አገልግሎቶች
በክስ መቀበል አገልግሎት
- የወንጀል ጥቆማዎችንና አቤቱታዎችን መቀበል፣
- የቀረበው አቤቱታ ጥቆማ ወንጀል መሆን አለመሆኑን እና በፌደራል የማጣራት ስልጣን ስር የሚወድቅ መሆን አለመሆኑን መወሰን፣
- የአቤቱታ ጥቆማ ፋይል በመክፈት ፋይሉን ለምርመራ ቡድን ማስተላለፍ
- በጥቆማው ላይ የተወሰደውን እርምጃ ለጠቋሚው ማሳወቅ /ያለበትን ደረጃ መግለጽ
- ምስክሮችን ማዘጋጀትና ፍርድ ቤት አቅርቦ ማስመስከር፣
- ለጠቋሚዎችና ለምስክሮች ከለላ መስጠት፣
- የወንጀል ጥቆማዎችንና አቤቱታዎችን መቀበል፤
- የቀረበው አቤቱታ ሶጥቆማ/ ወንጀል መሆን አለመሆኑን እና በፌደራል የማጣራት ስልጣን ስር የሚወድቅ መሆን አለመሆኑን መወሰን፣
- የአቤቱታ (ጥቆማ) ፋይል በመክፈት ፋይሉን ለምርመራ ቡድን ማስተላለፍ
- በጥቆማው ላይ የተወሰደውን እርምጃ ለጠቋሚው ማሳወቅ /ያለበትን ደረጃ መግለጽ፤
- ምስክሮችን ማዘጋጀትና ፍርድ ቤት አቅርቦ ማስመስከር
የወንጀል ምርመራ አገልግሎቶች
- የሽብር ወንጀሎች ምርመራ
- አለም አቀፍ ሽብርተኝነት
- የሀገር ውስጥ ሽብርተኝነት
- የሀይማኖት አክራሪነት
- ስለላ
- የሙስና ወንጀሎች ምርመራ
- ስልጣንን ያለ አግባብ መገልገል መጠቀም፤
- ጉቦ መቀበል
- የአደራ ንብረትን ያለአግባብ ማዘዝ፣
- ምንጩ ያልታወቀ ንብረት እና ገንዘብ፣
- የስራ ሚስጥርን ማውጣት፣
- ማታሰል፤
- እምነት ማጉደል፣
- መንግስታዊ ወይም የህዝብ ድርጀት ሰነዶችን አስመስሎ ማዘጋጀት፣ ወደ ሀሰት መለወጥ ወይም በሀሰተኛ ሰነድ መገልገል፣
- የጉምሩክ ወንጀሎች ምርመራ
- የጉምሩክ ቁጥጥርን ማሰናከል፣
- ሰነዶችንና መለያዎችን ወደ ሀሰተኛነት መለወጥና አስመስሎ መስራት፣
- የኮንትሮባንድ ወንጀል ፣
- እሽጎችን በመፍታትና ምልክቶችን በማንሳት የሚፈጸም ወንጀል፣
- የአጓጓዥ ግዴታዎችን በመጣስ የሚፈጸም ወንጀል፣
- ግብርና ታክስ ያለመክፈል መሰወር፣
- የሀሰት ወይም አሳሳች መረጃ ማቅረብ፣
-
የህገ ወጥ ንግድ ውድድርና | የሸማቾች ጥበቃ ወንጀል ምርመራ
- የታወቁ ምልክቶችን፣ ሚዛኖችንና
- መለኪያዎችን ወደ ሀሰት መለወጥ፣
- የፈጠራ እና የኢንዱስትሪ ንድፍ መብት ጥሰት፣
- ህገ ወጥ የንግድ፣ ምዝገባና ፈቃድ
- ፒራሚዳዊ ንግድ
- የጥራት ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶችን ማምረት፣ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ምርቶች ማከፋፈል፣
-
የተደራጁ እና ልዩ ልዩ ወንጀሎች ምርመራ አገልግሎቶች
- ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፤
- የጎሳ ገጭት፣
- በተደራጀ መልኩ የሚፈጸም ወንጀል፣
- ህገ ወጥ የከበሩ ማዕድናት ዝውውር፣
- ቅርሶች ላይ የሚፈጸም ወንጀል፣
- የዱር እንስሳት ውጤቶች ዝውውር፣
- አደገኛና አደንዛዥ እጽ ዝውውር፣
- ከባድ ስርቆት፤
- ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀትና መገልገል፣
- የሀሰት ምስክርነት መስጠት፣
- በፕሬስ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች፣
- በኃይማኖት ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች፤
-
የፋይናንስ ወንጀሎች ምርመራ
- ህገ ወጥ ሀዋላ
- ህገ ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ግብይት
- በመንግስት ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች
- በግል ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች
- በባንኮች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች
ብሄራዊ ኢንተርፖል
- ከኢንተርፖል አባል ሀገራት ጋር የ24 ሰዓት የመረጃ ልውውጥ ማድረግ
- በሀገር አቀፍ እና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚፈለጉ ወንጀለኞችን ተከታትሎ ለህግ ማቅረብ
የእስረኞች አስተዳደር
- አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮችን ፈትሾ ማስገባት
- የተጠርጣሪ ቤተሰቦችን ፤ የሃይማኖት አባቶችን እና ጠበቆችን ከተጠርጣሪ ጋር ማገናኘት፣
የፎረንሲክ ምርመራ አገልግሎቶች
- ከወንጀል ነፃ ምስክር ወረቀት
- ለስራ ቅጥር
- ለውጭ ሀገራት ጉዞ
- ለውጭ ሀገር ትምህርት
- የወንጀል ተጠርጣሪዎች አሻራ ምርመራ
- ቃጠሎ ምርመራ
- ለቃጠሎ ምርመራ ስራ
- የሚያስፈልጉ መሳርያዎች ማዘጋጀት
- ቃጠሎ ምርመራ
- ለቃጠሎ ምርመራ ስራ
- የሚያስፈልጉ መሳርያዎች ማዘጋጀት
- ሰነድ ምርመራ
- ማህተም እና ቲተሮች ምርመራ
- ስርዝ ድልዝ ምርመራ
- የመፃፊያ ቀለም ምርመራ
- የጭነት እና ስውር ፅሁፍ ምርመራ
- የብር ኖቶች ምርመራ
- ፓስፖርት እና ሌሎች መሰል ሰነዶች ውጤት ምርመራ
- ተመርማሪ ማመሳከሪያ ከካስቶዲያን (የሚመጡ የምርመራ ናሙናዎችን ኮድ በማድረግ የሚቀበልና የሚያሰራጭ የስራ ክፍል) አረጋግጦ ለመረከብ፣
- ፋይል የተከፈተ ተመርማሪና ማመሳከሪያ መዝገብ ላይ ለመመዝገብ
- ልዩ ልዩ ፈለግ ምርመራ
- የእግር እና ጫማ ዱካ ውጤት ምርመራ
- የተሽከርካሪ ጐማ ማስረጃ ውጤት ምርመራ
- የሥራ መርጃ መሳሪያዎች ውጤት ምርመራ
- የቁልፍ ምርመራ ውጤት
- የተገጣጣሚ ፈለጐች ምርመራ ውጤት
- የፎቶግራፍና የቪዲዮ ምርመራ
- የወንጀልና የወንጀል ስፍራ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ማንሳት
- የፍንዳታና የቃጠሎ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ማንሳት፣
- የፍንዳታ ምርመራ
- ከፈንጂ ጋር የተገኙ ባዕድ ነገሮች ምርመራ
- መንግስታዊና ህዝባዊ በዓላት ላይ እና የተጠረጠሩ ቦታዎች ላይ ቅድመ ፍንዳታ ምርመራ ማከናወን
- የፍንዳታ መንስኤ ምርመራ ውጤት ማሳወቅ፣
- የባዮ ኬሚካል
- ደም ምርመራ
- አደገኛ እፅ ምርመራ
- የሜሪኩሪ ምርመራ
- የሳይበር ወንጀሎች ፎረንሲክ ምርመራ
- ኮምፒውተር፣ሲዲ፣ ሀርድዲስክ፣ ሞባይል ዳታዎች
- ዘረመል (DNA) ምርመራ